የፆም ህግጋቶችና የጿሚ ስህተቶች اللهم بلغنا رمضان 1 የሸሪአ ኮረስ ለ6 ወር :: አሁኑኑ ይመዝገቡ! 4 የኢስላም ጎህ በሃበሻ ሲቀድ Islam and Enviroment Hajj

Our Services

ከላቁየኢስላም መልካም ገፅታዎች

ከላቁየኢስላም መልካም ገፅታዎች ለአላህ ምስጋና ይግባው ፤የአክብሮ ሰላምታና እዝነት በአላህ መልክተኛ ፣ ሰሃቦቻቸው ና በቤተሰቦቻቸው ላይ ባጠቃላይ ይስፈን ! ከዚያ በመቀጠል…. ኃይማኖታችን ከዚህ በፊት የነበሩት እምነቶች የነበሯቸውን የላቁ መልካም ገፅታዎች በሙሉ አጠቃሎ ይዟል፡፡ አላህ(ሱብሃነሁ ወተዓላ) በቁርአኑ :- ﴿…مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ مِنَ الْكِتَابِ وَمُهَيْمِنًا عَلَيْهِ….﴾ ወደአንተምመጽሐፉንከበፊቱያለውንመጽሐፍአረጋጋጭናበእርሱላይተጠባባቂሲኾንበእውነትአወረድን….(አልማኢዳህ ፡48) በእርግጥም በብዙ ጎኖች…

መልካም ረመዳን

መልካም ረመዳን (صيامكم مبرور وذنبكم مغفور) (ቢን ዘይድ ኢስላማዊ ባህል ማዕከል መፅሀፍ የተወሰደ) ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ ۞أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن كَانَ مِنكُم مَّرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۚ وَعَلَى الَّذِينَ يُطِيقُونَهُ فِدْيَةٌ طَعَامُ مِسْكِينٍ ۖ…

የኢስላም ብርሃን

ወሰን የሌለው ምስጋና ለብርሃን ምንጭ የሆነው ጌታ አላህ ይሁን! ሂደቱ ያልተቋረጠ ብርሃን ለተዉልን ነቢይ ሰላም ይስፈንባቸው ብሩክ ለሆኑት የዚህ ብርሃን አስተላላፉፊ ሰሃቦች ስራውን አላህ ይውደድላቸው፡፡ አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡ የብርሃኑ ምሳሌ በውስጧ መብራት እንዳለባት (ዝግ) መስኮት፣ መብራቱ በብርጭቆ ውስጥ የኾነ፣ ብርጭቆይቱ ፍፁም ሉላዊ ኮከብ የምትመሰል፣ ምሥራቃዊው ምዕራባዊም ካልኾነች ከተባረከች…

ለምን ረቢዕ ሲመጣ…ብቻ!

ህዝቦች ውዴታንና ክብርን የመገለጽ የተለያየ ባህልና ወግ አላቸው፡፡ከበሮ ከመደለቅ እስከ ስራ መዝጋት ፣ብሔራዊ በዓል ማድረግ ይደርሳሉ፡፡በተለያዩ ቋንቋዎች ወይም የቋንቋ ስነ ኪነት ፍላጎታቸውን ፣ስሜታቸውን ለዚያ ለሚወዱለት ይገልጻሉ፡፡ ግን ረቢዕ አል አወል (ሶስተኛው የሂጅራ ወር)ሲመጣ አብዛኛው የሙስሊሙ ዑማ (ህዝበ ኢስላም) አንድ ከእንቅልፉ የሚያነቃው አጋጣሚ አለ፡፡ ይህም ከነቢዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መወለድ ጋር…

የኢስላም ፀጋ…(ካለፈው የቀጠለ)

የኢስላም ፀጋ…(ካለፈው የቀጠለ) (ከፊትህ እግሬ….) ወሰን የሌለው ምስጋና በኢስላም ፀጋ ተጠቃሚ ላደረገን አላህ ይድረስ፤ ሂደቱ ያልተቋረጠን የኢስላም ፀጋ ላስተማሩን ነቢይ ሰላምና ረድኤት ይሁን፤ ብልህ ሆነው እስከመጨረሻው ሰዓት ነቢዩን ለተከተሉ ሁሉ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው፡፡ በመቀጠል …ባንድ ወቅት ሁለተኛው ከሊፋ ዑመር ኢብኑል ከጣብ(ረዲየላሁ ዓንሁ) ስለ ኢስላም ፀጋ ሲናገሩ:- #ለሁላችንም የኢስላም ክብር( ሙስሊም…

የኢስላም ፀጋ

ወሰን የሌለው ምስጋና ለጊዜ ባለቤት አላህ ይድረስ፤ ሂደቱ ያልተቋረጠን የጊዜን ፀጋ ላስተማሩን ነቢይ ሰላምና ረድኤት ይሁን፤ ብልህ ሆነው እስከመጨረሻው ሰዓት ነቢዩን ለተከተሉ ሁሉ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው፡፡ ሰው ….የእድሜ ክምር በኢስላማዊው የቀመር አቆጣጠር- 1435 ሂጅሪያን ጀምርን እነሆ ሶስተኛውን ወር (ረቢዕ አል ወልን) ልንቀበለው ነው፡፡ አላህ የእነዚያ እድሜያቸው ረዝሞ ስራቸው ያማረ ህዝቦች…

ፆምና ጤንነት

አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ ) ….መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው፤….(አልበቀራ፡184) ሲል ከጾም የሚገኘው ጥቅም የዚህ ምድርን እና የሚቀጥለውን የሚያጠቃልል ነው፡፡በሰው ገላ ላይ የተደረጉ ደቂቅ የሆኑ ብዙ  ዘመናዊ የህክምና ጥናቶችና ፍተሻዎች  የሚያረጋግጡልን ጾም በሰው ፊዚዮሎጂ ተግባር አስፈላጊ የሆነና እንደ መመገብ፣ መጠጣት፣ እንቅልፍና የሰውንት እንቅስቃሴ  ሊተገበር የሚገባው ሰውንትን ከማይፈለጉ እና ካረጁ ሴሎች የሚያላቅቅ ነው፡፡…

ፆምና ጤንነት

ፆምና ጤንነት አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ ) ….መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው፤….(አልበቀራ፡184) ሲል ከጾም የሚገኘው ጥቅም የዚህ ምድርን እና የሚቀጥለውን የሚያጠቃልል ነው፡፡በሰው ገላ ላይ የተደረጉ ደቂቅ የሆኑ ብዙ  ዘመናዊ የህክምና ጥናቶችና ፍተሻዎች  የሚያረጋግጡልን ጾም በሰው ፊዚዮሎጂ ተግባር አስፈላጊ የሆነና እንደ መመገብ፣ መጠጣት፣ እንቅልፍና የሰውንት እንቅስቃሴ  ሊተገበር የሚገባው ሰውንትን ከማይፈለጉ እና ካረጁ ሴሎች…

በረመዳን ጥርስ መፋቅ

በረመዳን ጥርስ መፋቅ አንድ ሰዎች በረመዳን እለት ጥርሳቻን ከመፋቅ ከመፋቅ ይዘናጋሉ…የአፋቸውን ሽታ ምንዳ (ሰዋብ) የሚያጡ መስሏቸው፡፡ግን የነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) መመርያ ከፆም ተግባር ጋር የሚጋጭ አይደለም፡በአንድ ሙዕሚን (በሌላ ዘገባ በኡመቴ) ላይ ሸክም አይሁን ብዬ እንጂ በሁሉም ሰላቶች (በሌላ ዘገባ በሁሉም የዉዱእ) አደራረግ ባዘዝኳቸው ነበር፡፡(ቡከሃሪና ሙስሊም) ለመሆኑ ነቢዩ ሲፆሙ ጥርሳቸውን…

በረመዳን የተከሰቱ ታሪካዊ አጋጣሚዎች

  1-  ቁርአን ለወሃል ማህፉዝ ወደ ምድር ሰማይ ወረደበት በዚህ በተቀደሰ ወር ነበር፡፡ 2-  የመጀመሪያው ኢስላምን የተቀበለች የነቢዩ ባለቤት ከዲጃ ቢንት ኩወይሊድ በዚህ ወር ሲሆን የሞተችውም በዚህ ወር ነበር 3-  በሃምዛ ኢብን አብዱልሙጠሊብ የሚመራው ጦር የተንቀሳቀሰው በዚህ ወር ሲሆን የጦር አርማ ሰንደቅ የተዘጋጀውም በዚሁ ወር ነበር፡፡ 4-  ዘካት የተደነገገበት ወር …

አደራ ፆማችንን እንዳናበላሽ!

  ባንድ ወቅት ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አስጠንቅቀው ነበር፡-“አልባሌ ወሬ የማይተውና የሚተገብረው አላህ ጉዳዩ አይደለም ምግቡንና የሚጠጣውን ቢተው፡፡” በረመዳን በትክክል ለመታነፅ ፣ለመሰልጠን እንዲሁም የአላህ ፍራቻን ለማግኘት ከነዚህ እንቆጠብ ወይም ራሳችንን እናርም፡- የጀማዓ ሰላት አዘውትሮ ያለመስገድ ሰውን ከማማት ያለመቆጠብ ያንዱን ወሬ ሌላ በማቃበል ማጣላት ዓይን መጥፎ ከማየት ያለመቆጣጠር መሳደብ፣መዝለፍ፣መጥፎ ባህሪይ…

ለጋስነት

ረመዳን 2 አንተ የነቢዩ ወዳጅ ለጋስ ሁን ፣ በተቀደሰው ወር በረመዳን ፣ አላህ ከሰጠህ አውጣ ያለህን፣ ከፈቀደ ልትገባ በረያን፡፡ የነቢዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም  ) ማህደር እንደሚያሳየን በረመዳን ወር ከመቸውም በበለጠ ለጋስ እንደነበሩ ለዚህም ዋናው ምክንያቱ በዚህ በተቀደሰው ወር ጂብሪል እየመጣ ቁርአንን ያስተምራቸው ነበር፡፡ለመሆኑ ለጋስነትን እንዴት  በህይወትህ ትተገብረዋለህ? እንደ ምሁራን…

በሁለት አዳዲስ ጨረቃዎች መካከል ያለ ልዩ ደስታ

በሁለት አዳዲስ ጨረቃዎች መካከል ያለ ልዩ ደስታ ረመዳን 1 ባንድ ወቅት ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በሃዲሳቸው እንዲህ ብለው ነበር፡የሙዕሚን ደስታ ሁለት ነው የመጀመሪያው ፁሞ ሲያፈጥር እና ፈጣሪውን አላህ ሲገናኝ ነው ፤ ብለዋል፡፡ በእርግጥ አንድ ሙዕሚን ለምን ሊደሰት አይገባውም ሻዕባን ተገባዶ የረመዳንን ጨረቃ ሲቀበል! ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)  አዲስ ጨረቃ…

Questionaire Form For The Analysis Of Africa TV Channel

በሃገራችንና በመላው ዓለም ዙሪያ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ከፍተኛ ተደማጭነትን ያተረፈውና የብዙኃኑን ሙስሊም ህብረተሰብቀልብ በቁርዓንና በሀዲስ የሚያረካው አፍሪካ ቲቪ (ቻናል) በዘመኑ ቴክኖሎጂ በመጠቀም አሁን ከደረሰበት ይዞታዉ በተሻለ ደረጃየስርጭት አድማሱን ለማስፋት በሚያስችል ሂደት ላይ እየሰራ ይገኛል። የአፍሪካ ቲቪ ከፍተኛ የአመራር አካላት የቴሌቪዥኑን ስርጭት ጥራትና የህዝቡን ተሳታፊነት ለማወቅ ባደረጉት አዉደ ጥናት ጣቢያዉ በመላው…

ይቅር ማለት…

ይቅር ማለት…   ወሰን የሌለው መሃሪ ና ሁሌ ይቅር ባይ ለሆነው ጌታ ምስጋና ይግባው፣ ሂደቱ ባልተቋረጠ ቀናና ይቅርታን አስተማሪ ነቢይ ሰላም ይስፈንባቸው፣ ብሩክ ተከታዮቻቸው እና እነርሱን በቅን ለተከተሉ  አላህ ስራቸውን ይውድላቸው፡፡ በመቀጠል…የዛሬው የጁምአ ኩጥባ ስለ ይቅር ባይነት  ነበር፡፡ምንም እንኳን ቃሉ የሶስት ፊደሎች ጥምር ውጤት ብትመስልም ትርጉሟና መልክቷ እንደ አለማችን የሰፋች…

የአምልኮ ፅንሰ ሃሳብ በኢስላም*(ቅፅ 1)

የአምልኮ ፅንሰ ሃሳብ በኢስላም*(ቅፅ 1) مفهوم العبادة في الإسلام ብዙ ሰዎች ሙስሊሞችም ጭምር የአምልኮ ፅንሰ ሃሳብን በትክክል ያልተረዱት ነው፡፡ ማምለክ ማለት በተለምዶ መስገድ ፤ መፆም ፤ ምፅዋት መስጠት ወዘተ ተብሎ ይወሳዳል ፡፡ ይህ ውስን  የሆነው የኢስላም የአምልኮ ፅንሰ ሃሳብ ትርጉም ነው፡፡ ስለዚህ በኢስላም የምንረዳው አምልኮ በተለምዶ የሚታወቀውን የሚያጠቃልል አጠቃላይ የአንድ…

ረመዳን ከሚወደው ተግባር….

ረመዳን ከሚወደው ተግባር…. (1)መፆም እስቲ የምትወደው እንግዳ ሲመጣ በምን ትቀበለዋለህ?….በእርግጥ ይህ ነው ተብሎ አይዘረዘርም ፡፡ ግን ከሁሉም በላይ ተደስቶ እንዲሄድልህ ትመኛለህ ፤የምትችለውን ታደርጋለህ…ከዚያም በላይ፡፡ በአረቦች አነጋገር ….ለእንግዳህ የሚፈልገውን አድርግለት፡፡ ይባላል፡፡ እነሆ የአመቱ እንግዳ ረመዳን መጥቶ አራት ቀናት አስቆጠረ፡፡ለመሆኑ ረመዳን ምን ይወዳል? በዛሬው ውሏችን የምናወሳው ዋናው እና ሁሉም የሚስማማበት ረመዳን  መፆምን…

ኢስላም የተሟላ ፀጋ (3)

ኢስላም  የተሟላ ፀጋ (3) ኢስላማዊ ስነ ገንዘብ(ፋይናንስ)በተመለከተ ወሰን የሌለው ምስጋናዬ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ይግባው ኢስላም የተሟላ ላደረገው፤ ሂደቱ ባልተቋረጠ ብርሃን የተዉን ነቢይ የአላህ ሰላምና ረድኤት ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሰሃቦችና እርሳቸውን በቅን እስከመጨረሻው ለተከተሉ የአላህ ውዴታ ይሁን በመቀጥል …ሰሞኑን የቢላል ሾው ኮሚዩኒኬሽን ያዳመጠን ወይም ያረዳን እንበለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ ነበር፡፡እንደዘገባው መሰረት…

እኛና ቁርአን حلنا مع القران

ለአላህ ምስጋና ይግባው ወደ ኢማን ለመራን፤በቁርአንና በነቢዩ ሱና ክብር ለሰጠን፣ የአካልና የነፍስ ፈውስ የሆነው ቁርአን ለወረደላቸው ነቢይ ሙሐመድ የአላህ ሰላምና ረድኤት (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ይሁን፡፡ በመቀጠል… የተከበረው ቁርአን የአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ግልፅ ንግግር ፣ተአምራዊ መፅሐፍ፣ተጠብቆ የወረደ፣ልብን ከመጥፎ አመለካከትና ስሜት የሚያጠራ፣ገላን ከበሽታ የሚፈውስ፣ሃላልና ሃራምን ፣ሃቅንና ውሸትን ፣የደስተኞችንና የጠመሙትን ጎዳና የሚለይ የሆነ…

ኢስላም የተሟላ ፀጋ

ወሰን የሌለው ምስጋናዬ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ይግባው ፀጋውን በኢስላም ለሞላው፤ ሂደቱ ባልተቋረጠ ብርሃን የተዉን ነቢይ የአላህ ሰላምና ረድኤት ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሰሃቦችና እርሳቸውን በቅን እስከመጨረሻው ለተከተሉ የአላህ ውዴታ ይሁን፡፡ ..çÒ”U u“”} Là ðçUŸ

አላሁ አክበር ትላንተ…ዛሬም …ነገም!

አላሁ አክበር ትላንተ…ዛሬም …ነገም! ወሰን የሌለው ምስጋናዬ በኢስላም ላቆየን ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ይግባው ፤ ሂደቱ ባልተቋረጠ ብርሃን የተዉን ነቢይ የአላህ ሰላምና ረድኤት ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሰሃቦችና እርሳቸውን በቅን እስከመጨረሻው ለተከተሉ የአላህ ውዴታ ይሁን፡፡ የአላህ ( ሱብሃነሁ ወተዓላ) ገናናነትን ከሚገልፁ ጥሪዎች አላሁ አክበር ዘወትር በየሰዓቱ ብሎም በየደቂቃው በየመስጊዱ ሚናራ፣ በየዛዊያው የሚስተጋባ ጥሪ…

አረቦች ….ሶስተኛ እድል የላቸውም!

አረቦች ….ሶስተኛ እድል የላቸውም! ወሰን የሌለው ምስጋናዬ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ይግባው በኢስላም ላቆየን፤ ሂደቱ ባልተቋረጠ ብርሃን የተዉን ነቢይ የአላህ ሰላምና ረድኤት ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሰሃቦችና እርሳቸውን በቅን እስከመጨረሻው ለተከተሉ የአላህ ውዴታ ይሁን፡፡ የታወቀው የኢስላም ዳዒ አህመድ ዲዳት(1918-2005) አላህ የርሃምሁ ባለፈው ክፍለ ዘመን መገባደጃ አካባቢ ባልሳሳት በገልፍ የአረብ አገሮች የመጨረሻው ጉብኝት ር…

አህለል ኸይር….እኛስ…..?

አህለል ኸይር….እኛስ…..? ወሰን የሌለው ምስጋናዬ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ይግባው በኢስላም ላቆየን፤ ሂደቱ ባልተቋረጠ ብርሃን የተዉን ነቢይ የአላህ ሰላምና ረድኤት ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሰሃቦችና እርሳቸውን በቅን እስከመጨረሻው ለተከተሉ የአላህ ውዴታ ይሁን፡፡ ባልሳሳት ሁኔታው የተከሰተው በቱርኪያ ነበር፡፡ አንድ ሚስኪን የቱርክ ነዋሪ በራሱ የገቢ ምንጭ እና ሃብት መስጊድ መስራት ፈለገ፡፡የሌላውን እርዳታ መጠየቅ አላስፈለገውም፤ ስለዚሀም…

Recent Work

Latest News

ሶላትን መስገድ …..አላህን ለመገናኘት

March 12, 14 // 0 comments

ወሰን የሌለው ምስጋና ለአላህ ይግባው እንድገናኘው ሶላትን ላስተማረኝ፤ ሂደቱ ያልተቋረጠ የህይወት ፈለግ ለተዉልን ነቢይ ሰላም ይስፈንባቸው፤ ብሩክ ለሆኑት ሶሃቦችና ተከታዮቻቸው አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው፡፡ በመቀጠል….በአሁኑ...

Read More

Test

January 03, 14 // 0 comments

test1

Read More

የኢስላም ፀጋ…(ካለፈው የቀጠለ)

December 31, 13 // 0 comments

(ከፊትህ እግሬ….) ወሰን የሌለው ምስጋና በኢስላም ፀጋ ተጠቃሚ ላደረገን አላህ ይድረስ፤ ሂደቱ ያልተቋረጠን የኢስላም ፀጋ ላስተማሩን ነቢይ ሰላምና ረድኤት ይሁን፤ ብልህ ሆነው እስከመጨረሻው ሰዓት...

Read More

የኢስላም ፀጋ

December 31, 13 // 0 comments

ወሰን የሌለው ምስጋና ለጊዜ ባለቤት አላህ ይድረስ፤ ሂደቱ ያልተቋረጠን የጊዜን ፀጋ ላስተማሩን ነቢይ ሰላምና ረድኤት ይሁን፤ ብልህ ሆነው እስከመጨረሻው ሰዓት ነቢዩን ለተከተሉ ሁሉ አላህ...

Read More